የአ.መ.ኬ.ፋ ራዕይ
ፋብሪካው በ2017ዓ.ም በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ እና ተመራጭ የኬሚካል ኢንዱስትሪ እንዲሆን ተብሎ ይጠበቃል።
የአ.መ.ኬ.ፋ ተልዕኮ
ከፍተኛ ጥራት ያለው የአሉሚኒየም ሰልፌት ፣ ሰልፈሪክ አሲድ እና ሃይድሮጂን ፕርኦክሳይድ ያለውን ዕድል ሁሉ ተጠቅሞ በማምረት በተመጣጣኝ ዋጋ ተወዳዳሪ እና ዘላቂ እድገት በማምጣት ምክንያታዊ ትርፍ ማግኘት፡፡
የአ.መ.ኬ.ፋ ዕሴቶች
- ግልጽነትን፣ ተጠያቂነትን እና ታማኝነትን ማሳደግ
- ለጋራ ዓላማ መነሳሳትን እና ቁርጠኝነትን ማድረግ።
- የደንበኞችን ፍላጎት ማርካት።
- ለምርት ጥራት ቅድሚያ መስጠት።
- የአመራር እና የሰራተኞችን አቅም መጨምር።
- ከሙስና የፀዱ አሰራሮችን መከተል።
- ለደንበኞቻችን አድናቆት እና አክብሮት መስጠት፡፡
- የፆታ እኩልነትን ማረጋገጥ።
- ለአካባቢው ማህበረሰብ የድርጅት ማህበራዊ ሃላፊነት መውሰድ።
- ለጋራ ዓላማ በጋራ መሥራት።