አሉሚኒየም ሰልፌት /ALUM/ 17%

ሞለኪዩላዊ ቀመር፦  Al2O3. 14H2O

የምርት ውህድ፦ 17%Al2O3

የምርት መግለጫ፦ አሉሙኒየም ሰልፌት እርጥበትን የሚስብ፣ ሽታ የሌለው፣ ነጭ ወይም ፈካ ያለ ነጭ ቀለም ያለው እና ክሪስታል መሳይ ጠጣር ዱቄት ነው።

ደረጃ፡- ለውሃ / ለኢንዱስትሪ አገልግሎት

የአልሙኒየም ሰልፌት ዋና ዋና ጥቅሞች፦ አልሙኒየም ሰልፌት ኢ-ኦርጋኒክ የአልሙኒየም ጨው ሲሆን፤ ዋና ዋና ጥቅሞቹም የሚከተሉት ናቸው፦

የመጠጥ ውሃ ማጣራት

የፍሳሽ ውሃ ማጣራት

ለፐልፕ እና ወረቀት ኢንዱስትሪዎች

ለቆዳ / የቆዳ ፋብሪካ / ኢንዱስትሪዎች

ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች

ለምግብና መጠጥ ኢንዱስትሪዎች

ለስኳር ኢንዱስትሪ

የአሉሚኒየም ሰልፌት ዝርዝር መግለጫ

ባህሪያት

  1. Al2O3, አልሙኒየም ኦክሳይድ

  2. የብረት መጠን (Fe)

  3. የአርሴኒክ መጠን (As)

  4. በውሃ የማይሟሙ ነገሮች

  5. ፒኤች መጠን (በ1% የውሃ ድብልቅ)

  6. ነጻ H₂SO₄

  7. Mesh Size————————————————————————-

Specification

16.5-17% W/W

0.005%(Max.) W/W

0.002%(Max.) W/W

0.1%(Max.) W/W

3.0(Max.)

0.1%(Max.) W/W

≥2.5mm